የእንስሳት ህክምና ሥልጠና24 ኅዳር 2002ሐሙስ፣ ኅዳር 24 2002በምሥራቃዊው ኢትዮጵያ፣ በሶማሊ መስተዳድር፣ በሸነሌ አካባቢ፣ በአሜሪካ ወታደሮች የአፍሪቃ ቀንድ ጥምር ግብረ-ኃይል እገዛ፣በእንስሳት ህክምና ሲሰለጥኑ የሰነበቱ ባለሙያዎች ተመረቁ።https://p.dw.com/p/KplXምስል dpa - Fotoreportማስታወቂያ በምረቃው ሥነ-ሥርዓት የተገኙት በኢትዮጵያ የአሜሪካ ጊዜያዊ አምባሳደር ፣ ከብቶች ከኢትዮጵያውያን ህይወት ጋር ጥብቅ ቁርኝት ያላቸው ስለሆነ ፣ መንግሥታቸው፣ በዚህ መስክ፣ የጀመረውን ድጋፍ አጠንክሮ እንደሚቀጥል አስረድተዋል። ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር-- ተክሌ የኋላ/ ሸዋዬ ለገሠ