የእናቶች እና የህጻናት ጤንነት5 ሚያዝያ 2002ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 5 2002የምዕተ ዓመቱ የልማት ግቦች እየተባሉ የሚታወቁት ስምንት ነጥቦች አንድ መቶ ዘጠና ሁለት የተመድ አባል ሀገሮች እና በርካታ ለጋሽ ድርጅቶች እአአ በ 2015 ዓም ልንደርስባቸው ይገባል ብለው ያስቀመጡዋቸው ናቸው።https://p.dw.com/p/MvQKምስል picture alliance/dpaማስታወቂያከነዚሁ ግቦች መካከል የህጻናት ሞት መቀነስ እና የእናቶችን ጤና ማሻሻል የተሰኙት ይገኙባቸዋል። በነዚህ መስኮች በድሬዳዋ አስተዳደር ምን ዓይነት እንቅስቃሴ በመከናወን ላይ ይገኛል? የዛሬው ዝግጅታችን የሚያተኩርበት ጉዳይ ይሆናል። ዮሀንስ ገብረ እግዚአብሄር አርያም ተክሌ