የእነ ዶክተር መረራ የፍርድ ቤት ውሎ
ማክሰኞ፣ ሰኔ 13 2009ማስታወቂያ
ችሎቱ ከዚህ ሌላ ከተለያዩ ክልሎች በበአሸባሪነት የተከሰሱ 77 ኢትዮጵያውያን ላቀረቡት መቃወሚያ አቃቤ ህግ ምላሽ ይዞ ባለማቅረቡ ዳኞቹ አቃቤ ህግን በማስጠንቀቅ በድምጽ ብልጫ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥተዋል።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ኂሩት መለሰ
ነጋሽ መሐመድ