1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የእስራኤል የፀጥታ ይዞታ

ሐሙስ፣ ጥቅምት 4 2008

ወደ አምስት ሺህ የሚጠጉ የፀጥታ ፖሊሶች ከጦር ሠራዊቱ ጋር አንድ ላይ ሆነዉ የኢየሩሳሌም ከተማን ፀጥታ እንዲጠብቁ ተደርጓል።

https://p.dw.com/p/1GoyV
Israel Jerusalem Angriff Damaskus-Tor
ምስል picture alliance/ZUMA Press/M. Abu Turk

[No title]

ይህ ርምጃ የተወሰደዉ ፀጥታዉን ከመጠበቅ አልፎ አደጋ ለመጣል የሚሞክሩትን የፍልስጤም ወጣቶችንም ለመቆጣጠር ነዉ። አደጋ ከመድረሱ በፊትም ተኩሰዉ እስከመግደል ድረስ ለወታደሩ ተፈቅዶለታል። ሕዝቡም መሣሪያ ታጥቆ ራሱን ለመከላከል ተነስቷል። ሁኔታዉ ዓለም አቀፍ ማኅበረሰቡን አሳስቧል።

ይልማ ኃይለሚካኤል

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ