አጥሩ ወደአምስት ሜትር ገደማ ከፍታ ሲኖረዉ ያካለለዉ ስፋት ደግሞ 230 ኪሎሜትር እንደሆነ እስራኤል ሃይፋ የሚገኘዉ ወኪላችን ግርማዉ አሻግሬ በላከዉ ዘገባ ጠቅሷል። አጥሩ ከእስራኤል የቀይ ባህር ወደብ ከተማ ኤላት እስከ ጋዛ ሰርጥ ይዘልቃል። ስደተኞችን ለመግታት የታሰበዉን የአጥር ግንባታ ለመብት የሚሟገቱ ወገኖች ተችተዋል። ግርማዉ ዝርዝር ዘገባ አለዉ።
ግርማዉ አሻግሬ
ሸዋዬ ለገሠ
ሂሩት መለሰ