የእስረኞች ይዞታን የተመለከተው የመኢአድ መግለጫ14 ሐምሌ 2007ማክሰኞ፣ ሐምሌ 14 2007በብዙ የሀገሪቱ አካባቢዎች በየወህኒ ቤቶቹ የሚገኙት የኅሊና እና የፖለቲካ እስረኞቹ እስኪፈቱ ድረስ ትግሉን እንደሚቀጥል እና በወር አንድ ጊዜም በጽሕፈት ቤቱhttps://p.dw.com/p/1G2GZምስል DW/G. Tedlaማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio የሻማ ማብራት ሥነ ሥርዓት እንደሚያደርግ የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት፣ መኢአድ ዛሬ በአዲስ አበባ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ አስታወቀ። ድርጅቱ 132 አባላቱ በወቅቱ ወህኒ እንደሚገኙ ገልጾዋል። ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ አርያም ተክሌ ሂሩት መለሰ