1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የእሳት አደጋ መከላከያ ርምጃዎች

ረቡዕ፣ የካቲት 21 2004

የምሥራቅ ኢትዮጵያ ትላልቅ ከተሞች የተደራጀ የእሳት አደጋ መከላከያ ሥርዓት ስለሌላቸዉ በየጊዜዉ በሚነሳ ቃጠሎ በርካታ ሀብትና ንብረት እየጠፋ ስለ መሆኑ የድሬዳዋዉ ወኪላችን ዩሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ያካባቢውን ነዋሪዎች

https://p.dw.com/p/14BoE
ምስል DW

በመጥቀስ ባለፈው ሣምንት መዘገቡ ይታወሳል። ድሬዳዋ፥ ሐረር እና ጂጂጋ የመስተዳድር ከተሞች ቢሆኑም የየከተሞቹ ማዘጋጂያ ቤቶች በቂ የእስት መከላከያና ማጥፊያ መሳሪያዎችና ባለሙያዎች የሏቸዉም። ይህ ዓይነቱ አደጋ እንዳይደርስ ለማስወገድ ከተሞች በቅድሚያ ሊያሟሉት የሚገባ መመሪያ መኖሩን ወኪላችን ያነጋገራቸው በከተማ ልማት የሁለተኛ ዲግሪያቸውን ከኔዘርላንድስ ያገኙት ካሁን ቀደም በድሬዳዋ ከተማ በፕላንና ፕሮግራም ኃላፊነት ይሰሩ የነበሩት በመስኩ በርካታ ልምድ ያላቸው አቶ እንዳለ ሽኩር አስረድተዋል።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሄር

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ