የእርዳታ ድርጅቶች ጥሪ ለሶማልያ17 መጋቢት 2000ረቡዕ፣ መጋቢት 17 2000በዛሪዉ እለት 40 ያህል የርዳታ ድርጅቶች፣ በጦርነት ፣ በምግብ እጥረት፣ በድርቅ፣ እንዲሁም በሰባዊ ቀዉስ ዉስጥ ያለችዉን ሶማልያ የአለም ህዝብ ትኩረት እንዲጥል ጥሪ ማቅረባቸዉን የብሪታንያዉ ግብረሰናይ ድርጅት ኦክስፋም አስታወቀ።https://p.dw.com/p/E0Xnምስል AP Graphicsማስታወቂያእንደ ኦክስፋም ገለጻ አንድ ሚሊዮን ሶማልያዉያን በጦርነቱ ምክንያት ከቤት ንብረታቸዉ ተፈናቅለዋል። አዜብ ታደሰ በአፍሪቃዉ ቀንድ አካባቢ የ̎ Oxfam ከፍተኛ ባለስልጣን ሚስ Verity Johnson ን አነጋግራ ይህን አጠናቅራለች