የእሥራኤል ፓርላማ ውሳኔና የተፈናቃይ ቤተ-እሥራኤላውያን እሮሮ፣7 ኅዳር 2003ማክሰኞ፣ ኅዳር 7 2003የእሥራኤል ፓርላማ 8 ሺ ቤተ እሥራኤላውያንን ከኢትዮጵያ ወስዶ ለማሥፈር መወሰኑ ቢሰማም፤ አዲስ አበባ ውስጥ የሚገኘው የ አሥራኤል ኤምባሲ ዝርዝርhttps://p.dw.com/p/QAbhምስል fotolia/Westa Zikasማስታወቂያመግለጫ ለመስጠት ፈቃደኛ አለመሆኑን ታደሰ እንግዳው የላከልን ዘገባ ያስረዳል። ተሰባስበው የሚጓዙበትን ጊዜ በመጠባበቅ ብዙ ዓመታት ያስቆጠሩ ቤተ እሥራኤላውያን በበኩላቸው ምሬት አዘል ቅሬታቸውን በማሰማት የእሥራኤል ፓርላማ ውሳኔ ፤ ተግባራዊ መሆን መቻሉ ያጠራጠራቸው ይመስላል። ታደሰ እንግዳው ተክሌ የኋላ ሸዋዬ ለገሠ