የእሥራኤል ጥቃት ያስከተለው ውግዘትና ተቃውሞ24 ግንቦት 2002ማክሰኞ፣ ግንቦት 24 2002የእሥራኤል የባህር ኃይል ኮማንዶ፤ ትናንት ፤ መፍቀሬ ፍልስጤም የሰብአዊ መብት ተቆርቋሪዎችን ጀልባዎች ከቦ፣ 9 ሰዎች ከገደለ ወዲህ፣ ተቃውሞውና ውግዘቱ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች ታይቷል ። በጂዳ፤ ስዑዲ ዐረቢያም እንዲሁ!----https://p.dw.com/p/NezSምስል APማስታወቂያ ነቢዩ ሲራክ አርያም ተክሌ ተክሌ የኋላ