የእሥራኤል ምክር ቤታዊ ምርጫ14 ጥር 2005ማክሰኞ፣ ጥር 14 200519 ኛው የእሥራኤል ምክር ቤት፡ ክኔሴት ምርጫ በዛሬው ዕለት በመካሄድ ላይ ይገኛል። የሀገሪቱ የምርጫ ቦርድ ያወጣው ዘገባ እንደሚያሳየው፡ ከጠቅላላው የእሥራኤል ሕዝብ መካከል ወደ አምሥት ነጥብ ስድስት ሚልዮኑ የመምረጥ መብት አለው።https://p.dw.com/p/17PlHምስል Reutersማስታወቂያ በዚሁ ምርጫ የጠቅላይ ሚንስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ የሊኩድ ፓርቲ እና ተጣማሪው ፅንፈኛ ው ብሔረተኛው የ"ይሥራየል ቤይተኑ ፓርቲ" ከአንድ መቶ ሀያዎቹ የክኔሴት መንበሮች አብላጫውን እንደሚያገኙ ይጠበቃል። ስለእሥራኤል ምክር ቤታዊ ምርጫ ከሐይፋ ዘገባ ደርሶናል። ግርማው አሻግሬ አርያም ተክሌ ሸዋዬ ለገሰ