የኤ ኤን ሲ መሪ ጄኮብ ዙማ ችሎት29 ሐምሌ 2000ማክሰኞ፣ ሐምሌ 29 2000ቀጣዩ የደቡብ አፍሪቃ ፕሬዚደንት የመሆን ዕድላቸው ከፍተኛ ነው የሚባሉት የደቡብ አፍሪቃ የገዢው የአፍሪቃውያን ብሄረተኞች ኮንግረስ - የኤ ኤን ሲ መሪ ጄኮብ ዙማ በሙስናና በማጭበርበር ወንጀል የተመሰረተባቸውን ክስ ለማሰረዝ ዛሬም ለሁለተኛ ቀን ፍርድ ቤት ቀርበው ነበር።https://p.dw.com/p/EqyIጄኮብ ዙማ ከፍርድ ቤት ሲወጡምስል APማስታወቂያብሄራዊው ዓቃቤ ህግ በዙማ ላይ በፒተርማሪትስቡርግ ላዕላይ ፍርድ ቤት የመሰረተው ክስ በፖለቲካ ምክንያት የተነሳሳ ነው በሚል የዙማ ጠበቆች ላቀረቡት ማመልከቻ ጉዳዩን ያዳመጡት ዳኛ ክሪስ ኒክልሰን መልሱን የፊታችን መስከረም ሁለት እንደሚሰቱ በማስታወቅ ችሎቱን ዘግተዋል።