የኤርትራ ወጣቶች ዓለም ዓቀፍ ጉባኤ10 ነሐሴ 2002ሰኞ፣ ነሐሴ 10 2002በመላው ዓለም የሚኖሩ ኤርትራውያን በአንድነት በመተባበር በኤርትራ ውስጥ መሰረታዊ ለውጥ ለማምጣት እንዲታገሉ ተጠየቀ ።https://p.dw.com/p/OorRማስታወቂያጥሪው የቀረበው ከትናንት በስተያ ቅዳሜ አሜሪካ ቨርጂኒያ ውስጥ በተካሄደው የኤርትራ ወጣቶች ዓለም ዓቀፍ ጉባኤ ላይ ነው ። የዋሽንግተን ዲሲው ወኪላችን አበበ ፈለቀ እንደዘገበው በዚሁ ጉባኤ ላይ በኤርትራውያን ምሁራንና ወጣቶች በርካታ የጥናት ፅሁፎች ቀርበው ውይይት ተደርጎባቸዋል ። አበበ ፈለቀ ፣ ሂሩት መለሰ ነጋሽ መሀመድ