የኤርትራ ወጣቶች ስብሰባ 1 ሚያዝያ 2007ሐሙስ፣ ሚያዝያ 1 2007የኤርትራ ገዢ ፓርቲ፤ የፍትሕና የዲሞክራሲያሲ ሕዝባዊ ግንባር ያደራጃቸዉ አዉሮጳ የሚኖሩ ኤርትራዉያን ኒደር ሐዉዘን-ጀርመን ዉስጥ ሰሞኑን ያደረጉትን የአራት ቀናት ጉባኤ አጠናቀዋል። ተሰብሳቢዎቹ የኤርትራን ወቅታዊ ሁኔታ፤ የስደተኛ ኤርትራዉያንንና የማሕበራቸዉን እንቅስቃሴ አንስተዉ ተወያይተዋል።https://p.dw.com/p/1F5YSምስል AP Graphics/DW Fotomontageማስታወቂያ በስብሰባዉ ላይ የኤርትራ መንግሥት ከፍተኛ ባለሥልጣናትና በተለያዩ ሀገራት የሚገኙ አምባሳደሮች ተካፍለዉ ነበር። ጎይቶም ቢሆን ነጋሽ መሐመድ