የኤርትራ ተቃዋሚዎች የስደት መንግስት አቋቋሙ7 ነሐሴ 2002ዓርብ፣ ነሐሴ 7 2002የኤርትራ ተቃዋሚዎች ጥምረት አዲስ አበባ ላይ የስደት መንግስት ማቋቋማቸው በያዝነው ሳምንት መጀመሪያ ላይ ተሰምቷል።https://p.dw.com/p/OnS2ምስል AP Graphics/DWማስታወቂያጥምረቱ በአዲስ አበባ ለ10 ቀናት የቆየ ጉባዔ አካሂዶ ነው የስደት መንግስት ያቋቋመው። ጉባዔው በኤርትራ ህዝብ ላይ እየደረሰ ያለውን ጭቆና ለማስቆም ያስችላል በሚል የተለያዩ ውሳኔዎችን አስተላልፏል። ታደሰ እንግዳው ከአዲስ አበባ ዘገባ ልኮልናል። መሳይ ማሞ ተክሌ የኋላ