የኤርትራ ስደተኞችና ኢጣሊያ2 ሐምሌ 2002ዓርብ፣ ሐምሌ 2 2002የኤርትራ ስደተኞች በቅርቡ ከኢጣሊያን ወደ ሊቢያ በፖሊስ ተወሰዱ በዚያም እየተሰቃዩ ናቸው የሚል ዜና የሰብዓዊ መብት ድርጅቶችን ተቃውሞ አስነስቶ ነበር።https://p.dw.com/p/OFOTምስል picture-alliance/ dpaማስታወቂያ ቁጥራቸው 245 የሚደርሱትን እነዚህን ስደተኞች በግዳጅ ወደሊቢያ እንዲሄዱ መደረጋቸው በኢጣሊያን መንግስት ላይ ትችትና ተቃውሞ ቀርቧል። የኢጣሊያን ተቃዋሚ ፓርቲ ሳይቀር ድርጊቱን ሰብዓዊነት የጎደለው ሲል ገልጾታል። ተክለ እግዚ ገብረየሱስ ከሮም ተከታዩን ዘገባ አድርሶናል። ተክለእዝጊ ገብረየሱስ ፣ መሳይ መኮንን ሂሩት መለሰ