የኤርትራና የአንሚ ውዝግብ መቀጠል15 የካቲት 2000ቅዳሜ፣ የካቲት 15 2000በኢትዮጵያና በኤርትራ ድንበር ላይ የተሰማራው የተመድ ሰላም አስከባሪ ጓድ፡ አንሚ ኤርትራ እንዳሳረፈችበት ያስታወቀውን የነዳጅና የምግብ ዕገዳ የጀርመናውያኑ ዕለታዊ « ዙድዶይቸ » ጋዜጣ ትንኮሳ ነው ይለዋል። የዩኤስ አሜሪካና የርዋንዳ ጉድኝት አዳጋች እየሆነ መጣ ይላል የዕለታዊው የፍራንክፉርተር አልገማይነ ጋዜጣ አስተያየት።https://p.dw.com/p/E0gVየአንሚ ወታደሮችምስል UN/DPI PHOTOማስታወቂያ