የኤሌክትሪክ መቆራረጥ ችግር26 ጥቅምት 2007ረቡዕ፣ ጥቅምት 26 2007በብዙ የኢትዮጵያ ከተሞች እየታየ ያለው የኤሌክትሪክ መቆራረጥ በዕለት ተዕለት ኑሮው እና ስራ ላይ ከፍተኛ ችግር እንዳስከተለባቸው ዜጎች በምሬት ገልጸዋል። በሕዝቡ ኑሮ ላይ አሉታዊ ጫና የፈጠረውን የኤሌክትሪክ መቆራረጥ ችግር ለመቀነስ መንግሥት ባለፉት ዓመታት ብዙ ስራ መሰራቱንና ይህንኑ ጥረቱን መቀጠሉን የኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን ገልጾዋል።https://p.dw.com/p/1DhYeምስል Fotolia/H. Wolfማስታወቂያ ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር አርያም ተክሌ ሸዋዬ ለገሠ