የኤሌትሪክ ኃይል ማመንጫዎች ትስስር5 መስከረም 2009ሐሙስ፣ መስከረም 5 2009ግልገል ጊቤ ቁጥር ሦስት የተባለዉ የኢትዮጵያ የኤሌትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብ የሚያመነጨዉ ኃይል የሕዳሴ ግድብ ከሚያመነጨዉ ኃይል ጋር መቀናጀቱን የኢትዮጵያ የኤሌትሪክ ኃይል ባለስልጣን አስታወቀ።https://p.dw.com/p/1K3GSማስታወቂያ መስርያ ቤቱ እንደሚለዉ ሁለቱ ግድቦች የሚያመነጩት ኃይል በአዉታረ-መረብ መተሳሰሩ የኃይል አቅርቦትን ለማሻሻልና ለማቀላጠፍ ይረዳል። መስሪያ ቤቱ ወደፊት ሁሉም ኃይል ማመንጫዎች የሚያመርቱትን ኃይል በአዉታረ መረብ ለማገናኘት አቅዷል። ፀሐይ ጫኔ አርያም ተክሌ