የኢጣልያ መንግሥት ቀውስ15 ሚያዝያ 2005ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 15 2005የኢጣልያ ፕሬዚደንት ጆርጂዮ ናፖሊታኖ ለሁለተኛ የሥልጣን ዘመን ዛሬ ቃለ መሀላ ፈፀሙ። በኢጣልያ ታሪክ ውስጥ አንድ ፕሬዚደንት ድጋሚ ሲመረጥ ባለፈው ቅዳሜ የተመረጡት ናፖሊታኖ የመጀመሪያው ናቸው። የሮም ወኪላችንን ተኽለ እግዚ ገብረ ኢየሱስን ስቱድዮ ከመግባቴ በፊት ናፖሊታን ድጋሚ ሊመረቱ ስለቻሉበት ሁኤታ ጠይቄው ነበር።https://p.dw.com/p/18LXvምስል Reutersማስታወቂያ ተኽለ እግዚ ገብረ ኢየሱስ አርያም ተክሌ ተክሌ የኋላ