የተጠበቀዉ ዉጤት ባይገኝም አሁንም በአዲስ መንገድ ለማደራደር የምስራቅ አፍሪቃ የልማት በይነ መንግሥታት ማለትም ኢጋድ ሲደመር የሚል ስያሜ የተሰጠዉን ሰነድ ለባለ ድርሻ አካላት አድሏል። ስለሰነዱ ይዘት ምንነት የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ የሰላም አደራዳሪዉን አምባሳደር ስዩም መስፍንን በማነጋገር ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።
ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
ሸዋዬ ለገሠ
ኂሩት መለሰ