የኢጋድ አባል ሀገራት የጋራ ባንክ22 ሐምሌ 2006ማክሰኞ፣ ሐምሌ 22 2006የምስራቅ አፍሪቃ የልማት በይነ መንግሥታት ባለሥልጣን፣ በምሕፃሩ የኢጋድ አባል ሀገራት የጋራ ባንክ ለማቋቋም በሚችሉበት ጉዳይ ላይ ባለፈው ሳምንት መጨረሻ አዲስ አበባ ውስጥ ተወያይተዋል።https://p.dw.com/p/1Cm1Hምስል Getachew Tedla HGማስታወቂያ የባንኩ ምሥረታ ለበርካታ ችግሮች እየተጋለጡ ላሉት የአፍሪቃ ቀንድ ሀገሮች የተጋረጠባቸውን መሰናክል ለማስወገድ መፍትሄ ሊሆን ይችል ይሆናል ተብሎ ይታመናል። የአዲሱ ባንክ ምስረታ ዕቅድ ምን እንደሚመስል ውይይቱን የተከታተለው የአዲስ አበባ ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ዘገባ ቀጥሎ ይገኛል። ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ልደት አበበ አርያም ተክሌ