የኢድ ኧል አዳሃ በዓል አከባበር በኢትዮጵያ2 መስከረም 2009ሰኞ፣ መስከረም 2 2009በዓለም ዙርያ ዛሬ 1437 ኛዉ የኢድ አልአድሃ በዓል ተከበረ። በዓሉ መዲና አዲስ አበባ ላይ በተለይም በአዲስ አበባ ስታዲየም የእምነቱ ተከታዮች እና መሪዎች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በድምቀት ተከብሯል።https://p.dw.com/p/1K0kNምስል DW/G.T. Hailegiorgisማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio በዓሉ በስቴድዮሙና በዙርያዉ ላይ በሚገኙ አዉራ ጎዳናዎች ላይ በኢድ ሶላት ተጠናቆአል። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን በአከባበር ሥነ-ስርዓቱ ላይ ተገኝቶ ዘገባ ልኮልናል። ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ አዜብ ታደሰ ነጋሽ መሐመድ