«የኢዮጵያ ጦር ከሶማሊያ ይዉጣ የሚለዉ የፖለቲካ መርሐ-ግብራችን ነዉ» አብድረሕማን ኤደን አቢ27 ግንቦት 2000ረቡዕ፣ ግንቦት 27 2000ቡድናቸዉ ያቀረበዉ ቅድመ ግዴታ የለም-አብድረሕማን ኤደን ኢቢhttps://p.dw.com/p/EC3cየኢትዮጵያ ጦርምስል APማስታወቂያነጋሽ መሐመድ ያነጋገራቸዉ የተቃዋሚዉ ቡድን ተደራዳሪ ፕሮፌሰር አብድረሕማን ኤደን ኢቢ እንደሚሉት ቡድናቸዉ ያቀረበዉ ቅድመ ግዴታ የለም።