1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮ ኤርትራውያን የውይይት መድረክ በዋሽንግተን

ሰኞ፣ ጥቅምት 8 2008

በሰሜን አሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ምሁራን በኢትዮጵያና ኤርትራ ህዝቦች መካከል መቀራረብ ሊፈጠር የሚችለባቸው መንገዶች ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ ባለፈው የሳምንት መጨረሻ አካሄዱ።

https://p.dw.com/p/1GqbJ
USA - Gespräche zwischen Äthiopiern und Eritreern in der Diaspora
ምስል DW/N. Debebe

[No title]

በውይይት መድረኩ ላይ ኤርትራውያንም ተሳታፊ ነበሩ። በዚሁ ቪዥን ኢትዮጵያ የተባለው ድርጅት ባዘጋጀው ውይይት ላይ የሁለቱን ህዝቦች የግንኙነት አቅጣጫ ሊያመላክት የሚችሉ የፖሊሲ ጥናት ጽሁፎችም ቀርበው ነበር። የውይይቱን መድረክ የተከታተለው ናትናኤል ወልዴ ተከታዩን ዘገባ ኮልናል።

ናትናኤል ወልዴ

አርያም ተክሌ

አዜብ ታደሰ