የኢትዮ ምህዳር ዋና አዘጋጅ መፈታት
ሰኞ፣ ሰኔ 26 2009ማስታወቂያ
የአንድ ዓመት እስራት እና የገንዘብ ቅጣት ክፍያ ተፈርዶበት የነበረው እና ጋዜጣውም የተዘጋበት ጋዜጠኛ ጌታቸው ወርቁ፣ የአዲስ አበባ ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረእግዚአብሄር እንደገለጸልን፣ ትናንት በአመክሮ ተፈቷል፣ የመዘጋት እጣ ያጋጠመውን «ኢትዮ ምህዳር»ን መልሶ የመጀመር ፍላጎትም አለው። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጋዜጠኛ ጌታቸው ወርቁን አነጋግሮታል።
ዮሐንስ ገብረእግዚአብሄር
አርያም ተክሌ
ሂሩት መለሰ