የኢትዮጽያ የህክምና እና የጤና ባለሞያዎች ሁኔታ14 ግንቦት 2001ዓርብ፣ ግንቦት 14 2001የአፍሪቃ መንግስታት አፍሪቃዉያን የጤና ባለሞያዎች ወደ ሌሎች አገሮች እዳይሰደዱ አዲስ ስልት መቀየራቸዉ ተገልጾአል።https://p.dw.com/p/HvUrህሙማንን በጥቁር አንበሳ ሆስፒታልንምስል AP Photoማስታወቂያበአለም ባንክ የገንዘብ ድጋፍ ገቢራዊ ይሆናል የተባለዉ ሥልት ከከፍተኛ ሐኪሞች ወይም ዶክተሮች ይልቅ የጤና ባለሙያዎችን ለማስተማር ትኩረት የሚሰጥ ነዉ። የጤና ዘርፍን በተመለከተ በአዲስ አበባ ከተማ በርካታ ህሙማንን በማስተናገድ ላይ ያለዉ ግዙፉ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታልን ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ጎብኝቶ ይህንን ዘገባ ልኮልናል። ጌታቸው ተድላ / አዜብ ታደሰ / ሂሩት መለሰ