የኢትዮጽያ ምርጫ እና የአፍሪቃ የምርጫ ታዛቢ ቡድን መግለጫ18 ግንቦት 2002ረቡዕ፣ ግንቦት 18 2002የአፍሪቃ የምርጫ ታዛቢ ቡድን በምርጫ ላይ ዛሪ መግለጫ ሰጥቶአል።https://p.dw.com/p/NXv3ምስል picture-alliance/ dpaማስታወቂያየአፍሪቃ የምርጫ ታዛቢ ቡድን በምርጫ ላይ ዛሪ መግለጫ ሰጥቶአል። በቀድሞዉ የቦትሳዋና ፕሪዝደንት በሲር ካቱሚሌ ማሲሪ የተመራዉ የአፍሪቃ ህብረት ታዛቢ ቡድን ከተለያዩ የአፍሪቃ አገራት የተዉጣጡ ሃምሳ ዘጠኝ አባላትን ያቀፈ ነበር። መግለጫዉን ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ሃይለጊዮርጊስ ተከታትሎታል። ጌታቸዉ ተድላ ሃ/ጊዮርጊስአዜብ ታደሰ አርያም ተክሌ