የኢትዮጽያዉን የስፖርት እና የባህል ፊስቲቫል በኔዘርላንድ
ዓርብ፣ ሐምሌ 23 2002ማስታወቂያ
የስፖርት ዉድድሩ በአዉሮጻ የስፖርት ፊደሪሽን አስተባባሪነት በተለያዪ ከተሞች ሲዘጋጅ የቆየ ሲሆን የዘንድሮ ዝግጅት በአምስተርዳም የኢትዮጽያዉያን ማህበር እና የስፖርት ክለብ በከተማዉ ከሚገኙ የኢትዮጽያዉያን ምግብ ቤቶች እና ከአምስተርዳም ከተማ ማዘጋጃ ቤት ጋር በመተባበር መዘጋጀቱ ተገልጾአል። ወደ ስፍራዉ የተጓዘዉ ወኪላችን ገበያዉ ንጉሴ ይህንን ዘገባ ልኮልናል።
ገበያዉ ንጉሴ፣ አዜብ ታደሰ
ሂሩት መለሰ