1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ፌደሬሽን ምክር ቤት

ረቡዕ፣ ግንቦት 15 2004

ምክር ቤቱ ባለፉት 10ና 15 ዓመታት መልስ ባላገኙና ሲንከባለሉ በቆዩ የማንነታችን ይታወቅልን የማህበረሰብ ጥያቄዎች ውስጥ በተወሰኑት ላይ ውሳኔ ማሳለፉን የአዲስ አበባው ወኪላችን ታደሰ እንግዳው ዘግቧል ። ለምክርቤቱ ስለቀረቡ ጥያቄዎች ሬፖርቱ አውስቷል።

https://p.dw.com/p/151A1
Autor: Ludger Schadomsky Copyright: Ludger Schadomsky/DW Titel: Das Parlamentsgebäude in Äthiopiens Hauptstadt Addis Abeba Thema: Am 23.Mai wählen 32 Millionen registrierte Äthiopier ein neues Parlament sowie die Vertreter der State Councils. 547 Sitze sind zu vergeben. Die - umstrittene - Einwohnerzahl der 9 + 2 Regionen Äthiopiens bestimmt die Zahl der Sitze. Schlagwörter: Parlamentswahl Äthiopien 2010, Parlament, Sitze
ምስል DW

የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦች ፌደሬሽን ምክር ቤት 2 ተና መደበኛ ስብስባ አዲስ አበባ ውስጥ በመካሄድ ላይ ነው ። በዓመት 2 ጊዜ የሚሰበሰበው ምክር ቤቱ ባለፉት 10ና 15 ዓመታት መልስ ባላገኙና ሲንከባለሉ በቆዩ የማንነታችን ይታወቅልን የማህበረሰብ ጥያቄዎች ውስጥ በተወሰኑት ላይ ውሳኔ ማሳለፉን የአዲስ አበባው ወኪላችን ታደሰ እንግዳው ዘግቧል ። በወኪላችን ዘገባ መሠረት ስብሰባው ለምክርቤቱ በቀረቡ ህገ መንግሥታዊ ጥያቄዎች ላይም የወሰደውን እርምጃ በሥራ አፈፃጸም ሬፖርቱ ላይ አስታውቋል ።

ታደሰ እንግዳው
ሂሩት መለሰ
ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ