የኢትዮጵያ ጠ/ሚ ኤርትራን አስጠነቀቁ
ረቡዕ፣ ሐምሌ 1 2007ማስታወቂያ
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ትናንት ከተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረበላቸዉ ጥያቄ በሰጡት ምላሽ የኤርትራ መንግሥት ኢትዮጵያን እና የጎረቤት ሃገራትን የማተራመስ ፖሊስዉን እስካልቀየረ ድረስ ለሕዝባችን ነግረንና አስፈቅደን ርምጃ እንወስዳለን ማለታቸዉን ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር በላከልን ዘገባ ጠቅሷል። ምክር ቤቱ በትናንት ዉሎዉ በተጨማሪም የመጪዉ 2008ዓ,ም በጀት 23,3 ቢሊዮን እንዲሆን በሙሉ ድምፅ አፅድቋል።
ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር
ሸዋዬ ለገሠ
ነጋሽ መሐመድ