የኢትዮጵያ ፣ግብፅ እና ሱዳን የሶስትዮሽ ስምምነት
ማክሰኞ፣ መጋቢት 15 2007ማስታወቂያ
በዚህም መሠረት በካርቱም ቤተ-መንግሥት በተካሄደው ሥነ ሥርዓትም፤ የኢትዮጵያ ጠ/ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ፣ የግብፅ ፕሬዚዳንት አብደል ፋታሕ ኧል ሲሲና የሱዳኑ ኦማር ሐሰን ኧል በሺር ውሉን ፈርመዋል። ሃገራቱ የደረሱበት ስምምነት ምንንተትን በሚመለከት፤ በኢትዮጵያ የሰላም እና ልማት ዓለም አቀፍ ተቋም የአፍሪቃ ቀንድ ተመራማሪ ለሆኑት አቶ አቤል አባተ በስልክ አንዳንድ ጥያቄዎች አቅርቤላቸዋለሁ።
ልደት አበበ
ሸዋዬ ለገሠ