የኢትዮጵያ የ2010 በጀት
ዓርብ፣ ሰኔ 30 2009ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለሐገሪቱ ፌደራዊ መንግስት የ2010 የሥራ-ዘመን የ320,8 ቢሊዮን ብር በጀት ዛሬ አፀደቀ።ምክር ቤቱ ካፀደቀዉ በጀት ከ60 ከመቶ የሚበልጠዉ ለትምሕርት፤ ለግብርና፤ ለመሠረተ-ልማትና ለጤና ማስፋፊያ ይወጣል ተብሏል።በዛሬዉ ሥብሰባ ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ከምክር ቤቱ አባላት ለቀረቡ ጥያቄዎች መልስና ማብራሪያ ሰጥተዋል።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ነጋሽ መሐመድ
ኂሩት መለሰ