የኢትዮጵያ የፕሬስ ሕግና ተቃዉሞዉ
ሐሙስ፣ ሚያዝያ 28 2002ማስታወቂያ
በኢትዮጵያ የሚሠራበት የመረጃ ነፃነትና የፕረስ ሕግ የሐገሪቱን ሕገ-መንግሥት እንደሚቃረን አንዳድ ጥናቶች አመለከቱ።ዛሬ አዲስ አበባ ዉስጥ በኢትዮጵያ የፕረስ ነፃነት ላይ በተወያየ ሥብሰባ ላይ የቀረቡ ጥናቶች እንዳመለከቱት ሕጉ ጋዜጠኞች አያሰራም፥ ሕገ መንግሥትንም ይቃረናል። የመንግሥት ባለሥልጣናት ግን ሕጉ በፕረስ ነፃነትና በዲሞክራሲያዊ ሥርዓታቸዉ ከታወቁ ሐገራት ጋር ተመሳሳይ ነዉ ይላሉ።
ታደሰ እንግዳዉ
ነጋሽ መሐመድ
ሸዋዬ ለገሠ