የኢትዮጵያ የጸረ ሽብር ረቂቁ ህግ ከሂውመን ራይትስ የቀረበበት ወቀሳ
ረቡዕ፣ ሰኔ 24 2001ማስታወቂያ
በጸረ ሽብር ዘመቻ ስም የወጣውና አሁን ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርቦ ክርክር እየተደረገበት ያለው ረቂቁ ህግ በሀገሪቱ የሚካሄዱ ሰላማዊ የፖለቲካ ተቃውሞዎችንና የመናገርን የመሳሰሉ መሰረታዊ የዜጎች ነጻነትን የሚገፍ በመሆኑ የኢትዮጵያ መንግስት መልሶ ሊመለከተው እንደሚገባ ሂውመን ራይትስ ዎች ገልጾዋል። አበበ ፈለቀ በዚሁ ጉዳይ ላይ የድርጅቱን የአፍሪቃ ጉዳይ ተመራማሪ ክሪስ አልቢን ላኪን አነጋግሮዋል።
አበበ ፈለቀ /አርያም ተክሌ
ተክሌ የኋላ