1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ የጋዛ ማውጣት አላማና የአፍሪቃ ወርቅ አምራቾች

ረቡዕ፣ ነሐሴ 11 2003

የዛሬው የኢኮሞሚ ዝግጅት «የኢትዮጵያ የጋዛ ማውጣት አላማና የአፍሪቃ ወርቅ አምራቾች»ይሰኛል። ኢትዮጵያ በመጪው ስድስት ዓመታት ውስጥ ጋዝ ለማውጣት መዘጋጀቷን ሮይተርስ ከአዲስ አበባ መዘገቡ ይታወሳል።

https://p.dw.com/p/RgEX
ምስል picture alliance/dpa

ኢትዮጵያ በመጪው ስድስት ዓመታት ውስጥ ጋዝ ለማውጣት መዘጋጀቷን ሮይተርስ ከአዲስ አበባ መዘገቡ ይታወሳል። ከነዚህም ቦታዎች ውስጥ ኦጋዴን፣ መቀሌ፣ መተማና ጋምቤላ ይገኙበታል። ይህንኑ ዘገባ ርዕስ በማድረግ ከማዕድን ሚኒስቴር የህዝብ ግንኙነትና ኮሚኒኬሽን የስራ ሂደት ባለበት -ከአቶ ባጫ ፋጂ ጋር ልደት አበበ ተነጋግራለች። እንዲሁም አፍሪቃ አሁን ጣራ ከነካው የወርቅ ዋጋ ምን እያተረፈች ነው?

ልደት አበበ

ተክሌ የኋላ