የኢትዮጵያ የእግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን ግጥሚያ
ዓርብ፣ ጥር 9 2006ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋልያ ባለፈው ሰኞ ከሊቢያ አቻው ጋር ባደረገው ጨዋታ ከደረሰበት የሁለት ለባዶ ሽንፈት በኋላ ያለ ምንም ነጥብ በሁለት የግብ እጣ ከምድቡ የመጨረሻውን ደረጃ ይዞ ይገኛል። በዛሬው የምድቡ 2ኛ ጨዋታ ብሔራዊ ቡድኑ ከኮንጎ ብራዛቢል ጋር ፤ ምሽት ሶስት ሰዓት ላይ ጨዋታውን ያከናውናል። የቡድኑ ቅድመ ዝግጅት ምን ይመስላል? የፓሪሷ ዘጋቢያችን ሀይማኖት ጥሩነህ አጠያይቃለች።
ሐይማኖት ጥሩነህ
ልደት አበበ
ነጋሽ መሐመድ