የኢትዮጵያ የእርሻ ልማት ይዞታ
ረቡዕ፣ ግንቦት 4 2002ማስታወቂያ
ከክፍለ-ዓለሚቱ ነዋሪ አብዛኛውም አርሶ-አደር እንደመሆኑ መጠን የገጠር ልማት ለአጠቃላዩ ማሕበራዊ ዕድገት ወሣኝነት አለው። ሆኖም ባለፈው ሣምንት የዳር-ኤስ-ሣላም የዓለም ኤኮኖሚ መድረክ ጉባዔ ላይ እንደተጠቀሰው በርካታ የአፍሪቃ አገሮች የእርሻ ልማት በጀታቸውን ከፍ ለማድረግ ከዓመታት በፊት የገቡትን ቃል ገቢር አላደረጉም። በኢትዮጵያስ ሁኔታው ምን ይመስላል? በአገሪቱ የእርሻና የገጠር ልማት ሚኒስቴር ውስጥ ዳይሬክተር የሆኑትን አቶ ወንድራድ ማንደፍሮን አነጋግረናል።
መሥፍን መኮንን