የኢትዮጵያ የነዳጅ ፍጆታና ግዢ
ሐሙስ፣ ነሐሴ 20 2002ማስታወቂያ
ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋትን ነዳጅ ሙሉ በሙሉ ከሡዳን ልታስገባ ነዉ-የሚለዉን ዘገባ የሐገሪቱ የነዳጅ ድርጅት አስተባባለ።የድርጅቱ የበላይ ሐላፊ ዛሬ በተለይ ለዶቸ ቬለ እንደገለፁት መስሪያ ቤታቸዉ ከሱዳን የሚያስገባዉ ከሐገሪቱ የነዳጅ ፍጆታ ስምንት በመቶ የሚሆነዉን ቤንዚን ብቻ ናቸዉ።ሐላፊዉን ያነጋገረዉ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ የዳጅ ዋጋ የሚመለከት ጥቃቄ አንስቶ ነበር።
ታደሰ እንግዳዉ
ነጋሽ መሐመድ
ሒሩት መለሰ