የኢትዮጵያ የተቃውሞ ፓርቲዎች መሪዎችና የጀርመን ባለሥልጣናት8 መጋቢት 2003ሐሙስ፣ መጋቢት 8 2003ሁለት የኢትዮጵያ የተቃውሞ ፓርቲዎች መሪዎችና የሰብአዊ መብት ተጠሪዎች፤ በርሊን ውስጥ ከጀርመን መንግሥት ባለሥልጣናት ጋር ተወያይተዋል።https://p.dw.com/p/RAE9የጀርመን የፓርላማ ህንጻ፣ በበርሊን፣ምስል DW/Nelioubinማስታወቂያውይይቱ ፤ በኢትዮጵያ ወቅታዊ የፖለቲካ ይዞታ ጋር ያተኮረ እንደነበረ የበርሊኑ ዘጋቢአችን፣ ይልማ ኃ/ሚካኤል የላከው ዘገባ ያስረዳል። ይልማ ኃ/ሚካኤል ነጋሽ መሐመድ