የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት ይዞታ በብሪታንያ ፓርላማ15 ሚያዝያ 2005ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 15 2005በብሪታንያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ለንደን ውስጥ ከሀገሪቱ ፓርላማ ፊት-ለፊት ተሰልፈው፣ የብሪታንያ መንግሥት፣ በኢትዮጵያ ያለውን የሰብአዊ መብት ይዞታ እንዲያጤንበት ጠይቃዋል።https://p.dw.com/p/18LbFምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያ ፓርላማው ውስጥም ፤ አንድ እንግሊዛዊ የህዝብ እንደራሴ፣ የኢትዮጵያን ሰብአዊ መብት ይዞታ የተመለከተ ዘገባ ማሰማታቸውን ከሥፍራው የደረሰን ዜና ያስረዳል። ዛሬ ከቀትር በኋላ ፣ከብሪታንያ ፓርላማ ፊት ለፊት በመገኘት ሁኔታውን የታዘበውን የለንደኑን ዘጋቢአችንን ድልነሳ ጌታነህን ፣ ተክሌ የኋላ በስልክ አነጋግሮታል። ድልነሳ ጌታነህ ተክሌ የኋላ