የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ሰራተኞች ጥያቄ1 መጋቢት 2001ማክሰኞ፣ መጋቢት 1 2001የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ድርጅት ሰራተኞች ሰሞኑን ድሬዳዋ ውስጥ ባካሄዱት ስብሰባ ያልተከፋላቸው ደሞዝ እንዲሰጣቸውና ብቃት የላቸውም ያሏቸው የባላይ ሀላፊ እንዲነሱ ጠየቁ ።https://p.dw.com/p/H9Fzምስል APማስታወቂያ ሰራተኞቹ በስብሰባቸው ማጠቃለያም ብሶታቸውንና መፍትሄዎቹን የጠቆሙበትን ባለ አስራ አንድ ነጥብ የአቋም መግለጫ አውጥተዋል ። በስብሰባው ላይ የተገኙት የትራንስፖርትና መገናኛ ሚኒስቴር ተወካይም ችግሩን መገንዘባቸው እና ይህንኑም ለሚኒስትሩ እንደሚያቀርቡ ለሰራተኞቹ ተናግረዋል ። ዮሀንስ ገብረ እግዚአብሄር ከድሬዳዋ ዝርዝሩን ልኮልናል ።