የኢትዮጵያ የምርጫ ዉጤትና የጀርመኑ እንደራሴ አስተያየት19 ሰኔ 2007ዓርብ፣ ሰኔ 19 2007በኢትዮጵያ የተካሄደዉን ምርጫ አስመልክተዉ አንዳንድ የጀርመን የሸንንጎ አባሎች በየፊናቸዉ መግላጫዎችን አዉጥተዋል።https://p.dw.com/p/1FoANምስል picture-alliance/dpa/W. Kummማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio በ99.8 ከመቶ ወይም በመቶ በመቶ አሸነፍኩ የሚለዉ ኢሕአዴግን እና ጠቅላይ ሚኒስትሩን ዉጤቱ እዉነተኛ ነዉ ብሎ ማመኑ ያስቸግራል፤ ያሉትን፤ የአረንጓዴዉን ፓርቲ ተጠሪ ኦሚድ ኑሪፑሪን አነጋግረናል። ይልማ ኃይለሚካኤል አዜብ ታደሰ ኂሩት መለሰ