የኢትዮጵያ የማዕድን ሀብት ይዞታ8 ጥቅምት 2008ሰኞ፣ ጥቅምት 8 2008ኢትዮጵያ ግዙፍ የማዕድን ሀብት ባለቤት ብትሆንም፣ እስካሁን ከዚሁ ሀብቷ ሙሉለሙሉ ተጠቃሚ አልሆነችም። በሃገሪቱ ምጣኔ ሀብት ላይ የማዕድኑ ዘርፍ የሚሸፍነው ድርሻም ከአንድ ከመቶ አይበልጥም፣ ይህንን መነሻ በማድረግ የኢትዮጵያ የማዕድን ሀብት፣ ተግዳሮቶቹ፣ የወደፊት የዘርፉ እቅድ በሚል ርዕስ ውይይት አካሂደናል።https://p.dw.com/p/1GplAምስል DW/D. Babarማስታወቂያየኢትዮጵያ የማዕድን ሀብት ይዞታTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio አርያም ተክሌ ልደት አበበ