የኢትዮጵያ የሙስሊሞች ጥያቄና የመንግስት ማስጠንቀቂያ
ዓርብ፣ ሚያዝያ 26 2004ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ መንግሥት፤ በሃይማኖት ሽፋን ህገ-መንግሥታዊ ሥርዓትን በኃይል ለመናድ ፣ የእየተንቀሳቀሱ ነው ያላቸውን ወገኖች ትናንት ማታ በሰጠው መግለጫ ላይ በጥብቅ ማስጠንቀቁን ታደሰ እንግዳው የላከልን ዘገባ ያስረዳል። ከዚህ አንጻር ማስጠንቀቂያው በስላችም ሆነ በቀጥታ የተቃጣባቸው፤ ሙስሊሞች ላነሱአቸው ጥያቄዎች፣ መፍትኄ ያፈላልጉ ዘንድ የተመረጡ የኮሚቴ አባላት ፣ «ትናንትም ፤ ዛሬም ነገም፤ የምናቀርበው ጥያቄ ፣ ህገ-መንግሥታዊ የመብት ጥያቄ ነው፤ አሁን፤ በመንግሥት እየቀረበ ካለው ውንጀላም ፣ ነጻና ንፁህ ነን የሚል ምላሽ መስጠታቸው ተገልጿል።
ታደሰ እግዳዉ
ተክሌ የኋላ
ነጋሽ መሐመድ