የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በብራሰልስ
ረቡዕ፣ ጥር 4 2008ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶር ቴዎድሮስ አድሃኖም ትናንትና ዛሬ በብራሰልስ በአውሮፓ ህብረት ተቋማት ይፋ ጉብኝት አድርገዋል ። ሚኒስትሩ በዚሁ ጉብኝታቸው ከህብረቱ ኮሚሽንና ከህብረቱ ፓርላማ ባለሥልጣናት ጋር በልዩ ልዩ ጉዳዮች ላይ መምከራቸው ተነግሯል ። ዶክተር ቴዎድሮስ ዛሬ ብራሰልስ ውስጥ ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣሉ ተብሎ ነበር ። ሆኖም መግለጫው መሰረዙ ነው የተነገረው ። ሂደቱን የተከታተለውን የብራሰልሱ ወኪላችንን ገበያው ንጉሴን ስለ ጉብኝቱ እና ውይይቱ በስልክ አነጋግነዋል ።
ገበያው ንጉሴ
ኂሩት መለሰ
ሸዋዬ ለገሠ