የኢትዮጵያ ወታደሮች ብሶትና የመንግሥት ምላሽ፣ 9 መስከረም 2006ሐሙስ፣ መስከረም 9 2006በሶማልያ የሚገኙ የኢትዮጵያ ወታደሮች በበላይ አለቆቻችን እየተበደልን ነው አሉ። አንዳንድ የሠራዊቱ አባላት፤ በ SMS መልእክት አማካኝነት ለ DW እንደገለጹት ከሆነ የውስጥ ነጻነታቸውን እየተነፈጉ ነው። የህክምና ፈቀድ በተለይ እንደነርሱ አገላለጽhttps://p.dw.com/p/19kmDየኢትዮጵያ ወታደሮች-ባዶዎምስል JENNY VAUGHAN/AFP/Getty Imagesማስታወቂያ በጉቦ ሆኗል። የኢትዮጵያ መንግሥት በበኩሉ፤ «ቅሬታውን ለዶቸ ቨለ የሚልክ ወታደር የለኝም » ሲል አስተባብሏል። ጃፈር ዓሊ ዝርዝር ዘገባ አለው። ጃፈር ዓሊ ተክሌ የኋላ ነጋሽ መሐመድ