የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ
ሐሙስ፣ ሰኔ 20 2011ማስታወቂያ
ዶይቼ ቬለ ያነጋገራቸው የዓለም አቀፉ የመብት ተሟጋች ሂውማን ራይትስ ዎች የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ጉዳይ ከፍተኛ ተመራማሪ ክልሎች ሚሊሺያዎችን እንደማስፈራሪያ መሣሪያ እየተጠቀሙ መጥተዋልም ብለዋል። ባለፈው ቅዳሜ በኢትዮጵያ ያጋጠመውን ክሰተትም እስካሁን ያለው ማስረጃ መፈንቅለ መንግሥት የሚለውን በበቂ ሁኔታ እንዳላሳወቀም አመልክተዋል። የሰብዓዊ መብት ተመራማሪውን ያነጋገራቸው መክብብ ሸዋ ከዋሽንግተን ዝርዝሩን ልኮልናል።
መክብብ ሸዋ
ሸዋዬ ለገሠ
ነጋሽ መሐመድ