የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ስብሰባ በብራስልስ27 ነሐሴ 2008ዓርብ፣ ነሐሴ 27 2008በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ትናንት በብራስልስ፣ ቤልጅየም ስብሰባ ተካሄደ። ስብሰባውን የጠሩት እና በጋራ ያዘጋጁት የአፋር ሰብዓዊ መብት ድርጅት እና የአውሮጳ ምክር ቤት አባል የሆኑት የእንደራሴ አና ጎሜሽ ቢሮ ነው።https://p.dw.com/p/1JuxRምስል picture-alliance/D. Kalkerማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio በዚሁ ስብሰባ ላይ ከተለያዩ የአውሮጳ ሀገራት የሄዱ የተለያዩ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች እና ማህበረሰቦች ተወካዮች፣ የሰብዓዊ መብት አቀንቃኞች፣ እንዲሁም፣ የአውሮጳ ምክር ቤት አባላት ተሳታፊዎች ነበሩ። ገበያው ንጉሤ አርያም ተክሌ አዜብ ታደሰ