የኢትዮጵያ ከተሞች የትብብር መድረክ
ዓርብ፣ ሰኔ 24 2003ማስታወቂያ
የመድረኩ ህጋዊ እውቅና ይፋ መሆኑ በተነገረበት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ እንደተነገረው የመድረኩ ዋና ዓላማ ከተሞችን በጋራ የማስተሳሰርና የማስተባበር አንዱ ከሌላው ጥሩ ልምድ የሚቀስምበትን መንገድ ማመቻቸት እንዲሁም እያደገ ላለው የኢትዮጵያ ከተሞች ህዝብም ምቹ መኖሪያ መፍጠር ነው ። መድረኩ ይህን ዓላማውን ለማሳካት አዲስ የመረጃ መረብ ትንናት ይፋ አድርጓል ። ጋዜጣዊ መግለጫውን የተከታተለው የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ታደሰ እንግዳው ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል ።
ታደሰ እንግዳው
ሂሩት መለሰ
አርያም ተክሌ